እንኳን ወደ ethioAmharic.com በደህና መጣችሁ። በዚህ ቤት ልጆቾውን የአማርኛ ቋንቋ እና ታርካዊ እሴቱን የሚያስተምሩብት፤ ለእርሶ ለወላጅ ደግሞ አምላኩን የሚፈራ፣ በስነ፡ምግባር የታንጸ፣ ማንነቱን የሚያውቅ፣ በሳይንስ የመጠቀ ልጅ እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል ምክርን የያዘ መጽሐፍ ያገኛሉ።
“የልጆች አስተዳደግ በዘህ ዘመን፥ ተግዳሮቶቹ እና መፍትሔዎቹ" የሚለው መጽሐፍ በግንቦት ፲ ቀን (18th May 2014) ተመረቀ ። ዘገባውን ለመመልክት ይህን ይጫኑ